+251462201717

bca.child@gmail.com







Position:

House Mother

Experience:

Salary:

በስምምነት

Description:

§  የእናትነት ፍቅር መስጠት ፣ ወላጆች ለልጆቻቸው የሚሰጡትን ኃላፊነት መወጣት፣

§  ልጆችን በስነምግባር እና በእውቀት መገንባታ፣

§  ጤናቸው የተጠበቀ እንዲሆን በእንክብካቤ መያዝ፣

§  የልጆችን ንጽህና በአግባቡ መከታተል፣

§  የልጆች የመኖሪያ ቤታቸውን እና የአካበቢያቸውን ንጽህና መጠበቅ እና ማስጠበቅ፣

§  ልጆች ትምህርታቸውንና እና ጥናታቸውን በአግባቡ እንዲከታተሉ ማድረግ፣

§  የልጆች የዕለት ተዕለት ውሎና አዳር በአግባቡ መከታተል፣

§  ልጆች በቤት ውስጥ እንደ እህትና ወንድም በፍቅር እንዲኖK ማስቻል፣

§  ልጆች ከአካባቢው ከሚኖK ህብረተሰብ ጋር ጤናማና መልካም የሆነ ግንኙበት እንዲፈጥሩ መርዳት፣

§  ልጆቹን በተመለከተ ከትምህርት ቤት ለሚመጡ መልዕክቶች እንደ እናት ሆኖ ምላሽ መስጠት

§  ሌሎች በዝርዝር ያልተገለጹ ለልጆች አስፈላጊ የሆኑ ተግባራትን ማከናወን፣

Apply