+251462201717
§ የእናትነት ፍቅር መስጠት ፣ ወላጆች ለልጆቻቸው የሚሰጡትን ኃላፊነት መወጣት፣
§ ልጆችን በስነምግባር እና በእውቀት መገንባታ፣
§ ጤናቸው የተጠበቀ እንዲሆን በእንክብካቤ መያዝ፣
§ የልጆችን ንጽህና በአግባቡ መከታተል፣
§ የልጆች የመኖሪያ ቤታቸውን እና የአካበቢያቸውን ንጽህና መጠበቅ እና ማስጠበቅ፣
§ ልጆች ትምህርታቸውንና እና ጥናታቸውን በአግባቡ እንዲከታተሉ ማድረግ፣
§ የልጆች የዕለት ተዕለት ውሎና አዳር በአግባቡ መከታተል፣
§ ልጆች በቤት ውስጥ እንደ እህትና ወንድም በፍቅር እንዲኖK ማስቻል፣
§ ልጆች ከአካባቢው ከሚኖK ህብረተሰብ ጋር ጤናማና መልካም የሆነ ግንኙበት እንዲፈጥሩ መርዳት፣
§ ልጆቹን በተመለከተ ከትምህርት ቤት ለሚመጡ መልዕክቶች እንደ እናት ሆኖ ምላሽ መስጠት
§ ሌሎች በዝርዝር ያልተገለጹ ለልጆች አስፈላጊ የሆኑ ተግባራትን ማከናወን፣
Apply